Plans

 1. መግቢያ

የሀድያ ልማት ማኅበር (ሀልማ) የሀድያ ሕዝብ ኑሮ ማሻሻልንና ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ተግባራትን በስብአዊ ሃብት ልማት መርህ በተቃኘ መልኩ መተግበር ዓላማ አድርጎ በ1986 ዓ.ም የተቋቋመ ማኅበር መሆኑ ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ላይ እየታየ ካለው ለውጥ ጋር አብሮ ለመጓዝ የሕብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት እንዲቻል ልማት ማኅበሩ (ሀልማ) ድህነትን በተባበረ ሕዝባዊ ተሳትፎና ንቅናቄ ጥራት በማስወገድ የተጀመረውን መልካም እንቅስቃሴ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከሀድያ ሕዝብ ከፍተኛ አደራ ተረክቦ ሰፋፊ የልማት ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ፡፡ አደራውን እውን ለማድረግም የሚመለከታቸውን የማኅበሩን አባላትና የልማት አጋሮቹን በማስተባበርና የተለያዩ ማኅበራዊ መሰረቶችን በማሳተፍ ለመፈጸም ታሣቢ ያደረገ ዕቅድ ማዘጋጀት ወሳኝ በመሆኑ ከ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ   አፈጻጸምና ከአዲሱ የአምስት ዓመት እስትራቴጅክ ዕቅድ በመነሳት የ2012 በጀት ዓመት ፊዝካልና ፋይናንሻል ዕቅድ ተዘጋጅተዋል፡፡ ዕቅዱም በየደረጃ ባሉት ዉሳኔ ሰጭ አካላት ዉይይት እየተደረገ በማደበር ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

2. መነሻ ሁኔታ

2.1 የ2011 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የተገኙ ዉጤቶች  

  2.1.1 የለዉጥና የልማት ሠራዊት ግንባታ ሥራዎች

በልማት መህበሩ መሠረታዊ ለዉጥ ለማምጣትና የታቀዱ የልማትና የዴሞክራሲ ስራዎችን በንቅናቄ ለመምራትና ሕዝቡንና የልማት መህበሩን አባል ተጠቃሚ ለማድረግ  በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በአቅርቦትና በተግባር አፈጻጸም የሚገለጹ  ክፍተቶችን ለመሙላትና በየዓመቱ የዕቅድና ፈጻሚ ዝግጅት ሥራችን የተሟላ ለማድረግ  ጥረት በማድረግ ዕቅዶች እየተፈጸመ ቆይተዋል፡፡ በሰዉ ሀብት ልማትም ሆነ በግብአት አቅርቦት ከዋና ጽ/ቤት አንሥተዉ እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ክፍተት ያለበት በመሆኑ የተጀመረዉን እንቅስቃሴ በተላይም በልማት ማህበሩ ሥር የሚተዳደሩ ሰረተኞቻችን ልማት ማህበሩን የመልቀቅ ሁኔታ እንዲቀንሥ ተመጣጣኝ ተከፋዮች ለማድረግና የተማረና የሰለጠ አቅም በቅጥርም ሆነ በዝዉዉር ለማሟላት በነበረዉ ደሞዝ ከ20%-50% ከመጨመርም አልፈዉ ከሌሎች ልማት ማህበራት ተሞክሮ ተቀምሮ መሠረታዊ የደሞዝና የጥቅማ-ጥቅም ለዉጥ እንዲደረግ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀርቦ በልማት ማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ የተወስነ ሲሆን አዲሱን የሰው ሀይል አደረጃጃትን በተመለከተ በዋና መስሪያ ቤት 31 እንዲሁም በዞኑ ዉስጥ ባሉት 12 ወረዳዎች 60 ሰራተኞች፣በድሬዳዋ 5፣በሀዋሳና በአዲስ አበባ 12 በድምሩ 108 ሰራተኞችን መዋቅሩ እንዲያካትትና ለእያንዳንዱም መደብ የተጠናው ደመወዝ እስኬል ተግባራዊ እንዲሆን እንዲሁም  የዞን አስተዳደርና የወረዳው አስተዳደር ዓመታዊ በጀት በመያዝ ሀልማን እንዲደግፉና ሀልማ እራሱን አስኪችል ድጋፉን እንዲቀጥሉ  በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የዞኑ መንግስት ለሀልማ ዋና ጽ/ቤት ከታቀደው የዓመት በጀት ዉስጥ ወደ 25 % የሚጠጋ በጀት 1,271,003 (1ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ሶስት ብር) ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ነባር ሰረተኞች ባሉበት መደብ የጸደቀውን አዲሱን ደመወዝ እንዲያገኙ ተደርገዋል፡፡ምንም እንኳ በወረዳ አስተዳደር በኩል አዲሱ በጀት ባይያዝም አ2011 በጀት ዓመት በሁሉም ወረዳዎች ያሉት የቅ/ጽ/ቤቶች ነባር ሰራተኞች ለመደቡ ተሸሽሎ የመጣውን ደመወዝ እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን አዳዲስ ቅጥሮችም አዲሱን ደመወዝ ታሳቢ በተደረገ መልኩ ተከናውነዋል፡፡ ሆኖም ግን አሁንም የሚፈለገውን የሰው ሀይልበማሟላት የለዉጥ ኃይል እየፈጠረ ከመሄድ አንጻር ዉስንነት ታይቶበታል፡፡ ስለዚህ ጸድቆ በወረደዉ መዋቅር ላይ የተሟላ የሰዉ ኃይል በማዋቀርና የለዉጥ መሳሪያዎችን በተገቢዉ ሁኔታ ተጠቅሞ በልማት ማህበሩ ሥራ ላይ የተጀመረዉን ሥር ነቀል ለዉጥና ለኪራይ ሰብሳቢነት የማይመች የለዉጥ ኃይል ከመገንባትና ሰፋፊ ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን ከመስራት አንጻር በ2012 በጀት ዓመት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት የሚተገበር ይሆናል፡፡

2.1.2 የግንዛቤ ማስጨበጫና የክህሎት ክፍተት ማሟያ ስልጠናዎች   

የልማት ማህበሩ ዕቅድ ወደ መሬት ወርዶ ተግባራዊነቱ የሚረጋገጠዉ በአመራሩና በህብረተሰቡ ዘንድ በሚፈጠረዉ የግንዛቤና አመለካከት ጥራት/መጠን በመሆኑ በስትራቴጂክ ዕቅድም ሆነ ለዓመቱ በታቀደዉ ዕቅድ ላይ በተለያዩ ጊዜ ከአመራር እስከ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድረስ ሁሉን አካባቢ የሸፈነ ባይሆንም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ተሰርቷል፡፡

2.1.3 የግብዓት ክፍተት ማሟያ ስራዎች

ለዋና ጽ/ቤት አንድ የመስመር ስልክ ፣ከዚህም በተጨማሪ ልማት ማህበሩ በወጣቶችና በአረጋዊያን ዙሪያ በአሥሩም ወረዳዎችና በሆሳዕና  ከተማ አስተዳዳር ለመሥራት ከክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተፈራረመዉን ፕሮጄከቶችን ተከትሎ የዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ እያደረገ አምስት ባለሁለት ገቢና መኪና እና ስድስት ሽፍን መኪናዎችን ያለ-ቀረጥ ግዥ ተፈጽሞ መረከብ የተቻለ ሲሆን አንደኛው ሽፍን መኪና ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

በሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች ሀልማ የራሱ የሆነ ቢሮ የሌላ ከመሆኑ የተነሣ የቢሮ ችግርን ለመቅረፍ በ2010 በጀት ዓመት የተጀመሩ የአራት ወረዳ ቅ/ጽ/ቤቶች (ሶሮ፣ዱና፣ ሌሞ እና ሻሾጎ) ግንባታው ተጠናቅቀው እርክብብ ተፈጽሞዋል፡፡

በሀልማ ዋና ጽ/ቤት ግቢ 308.8 ስኩዬር ካ/ሜ ስፋት ያለዉ አንድ መለስተኛ የስልጠናና መሰብሰቢያ አዳራሽ ለመገንባት በሕጋዊ ጨረታ የቴክኒክና የፋይናንሻል ውድድር ተደርጎ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ዉል በመፈራረም የግንባታ ሥራ ወደ ትግበራ ተገብቶ አብዛኛው የግንባታ ስራ (99%) የተጠናቀቀ ሲሆን በ2012 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሚፈለገውን አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡፡

3. ፈይናንሻልና ፍዝካል ዕቅድ

2012 በጀት አመት ፊዝካልና ፋይናንሻል ዕቅድ ከአዲሱ ከአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና ከ2011 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ በመነሳት በዝርዝር የተዘጋጀ ሲሆን በባለሙያዎች አስተያየት ዳብሮ ለማናጅመንት፣ ለዋና ዳይሬክተር፣ ለስራ አመራር ቦርድ እና ለጠቅላላ ጉባዔ በየደረጃው ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ ወደ ፈጻሚዎች በማድረስ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

3.1 የዕቅዱ ዓላማ

የልማት ማኅበሩ ዕቅድ ዓላማ ከተሰጠው ኃላፊነትና ተግባር አንጻር መነሻውን ከአምስት ዓመት ስትራቴጂክያዊ ግብ ያደረገውን የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ ትኩረት በሚሰጣቸው በለውጥ ስራዎች ላይ በመመስረት በስትራቴጂካዊ አስተሳሰብ እየተመዘገበ በየደረጃ በሚገኙ መሠረታዊ ማኅበራት፣በግለሰብ አባላት እና በልማት ደጋፊዎች ዘንድ እምነት እንዲኖር በማድረግ የሕዝብን ተቀባይነት በማግኘት ቀጣይነት ያለውን የማኅበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሕዝባዊ ንቅናቄ በታጀበ መልኩ የተቋሙን አገልግሎት አሰጣጥ ወደተሻለ ማድረስ ነው፡፡

3.2 የዕቅዱ አስፈላጊነት

ሀልማ ደረጃውን የጠበቀና አገር አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ ማኅበር ለማድረግ የተለያዩ ዘመኑ የወለዳቸውን የአሰራር ስርዓቶች በመጠቀም ማኅበሩን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ድህነትን በማሸነፍ የዳበረ ልማት ለማስፈን ለዜጎች (ለሕዝቡ) ጠቀሜታ ያለውንና የሕብረተሰብ ቀጥተኛ ተሳትፎ እሴት የሚጨምር አሰራር ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ ማድረግ ነው፡፡

3.3 የዕቅዱ ወሰን

የዕቅዱ ወሰን ከ2011-2015 ባለው ስትራቴጂክ ዕቅድ ዘመን ውስጥ ለማከናወን ከተያዘው ከተቋሙ እስትራቴጅክ ዕቅድ ውስጥ ዓላማውን በ2012 ዓ.ም ላይ ያተኮሩ ስትራቴጂክ ግቦችንና ትኩረት መስኮችን በመውሰድ ከዞን ውጭና በዞኑ በሚገኙ ሀልማ ቅ/ጽ/ቤቶች በመምሪያዎች በወረዳዎች በቀበሌያት መሠረታዊ ማኅበር ድረስ ባለው መዋቅር እንዲተገበር የተዘጋጀ ነው፡፡

4.ተልዕኮ፣ራዕይና ዓላማ

ተልዕኮ፣ ራዕይና ዓለማ የሥራ አመራር ቦርዱ በሥሩ ባዋቀራቸዉ በተላያዩ ኳሚቴዎች ከሚቀርበዉ ስትራቴጂክ ዕቅድና መተዳደሪያ ደንብ የሚስተካከል ሆኖ የ2011 ዓ/ም የሀልማ ዕቅድን መነሻ ያደረገ ነዉ፡፡

 4.1 ተልዕኮ (Mission)

በመንግስት አገልግሎት ክፍተት ላይ የተመሰረተ፣ የህዝቡን ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ፣ ከህዝቡ፣ ከግል ባለሀብቱ፣ ከመንግስት እና ከበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ከንግድ ሥራ ገቢ የሚሰበሰብውን ሀብት ውጤታማ በሆነ መልኩ በመጠቀም በሰው ሀብት ልማት እና አቅም ግንባታ፣ በተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ዘላቂ ኑሮ ማሻሸል ፣ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ  እንዲሁም በቋንቋ፣ባህል፣ታሪክ እና ቱሪስት መስቦች ላይ በማተኮር የሀድያ ህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት የሚያፋጥኑ ተግባራትን ማከናወን ነው፡፡                                                                           

4.2 ራዕይ (Vision)

በ2017 ልማት ማህበሩ በአደረጃጀት፣ በአሰራርና በሰው ሀይል የተጠናከረ፣ በዞኑ ቀጣይነት ላለው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ከፍተኛና ውጤታማ አሰተዋጽ የሚያደርግ፣ የሕብረተሰቡን ልማትና ጥቅም ለማረጋገጥ የሚተጋ ተቋም ሆኖ ማየት” 

4.3 እሴቶች

 • የህዝብ ተሳትፎና ተጠቃሚነት
 • ፍትሃዊነት
 • ቁጠ ባ
 • የሕግ የበላይነትን ማክበር
 • ግልፀኝነትን፣ ተጠያቂነትንና አሳታፊ የሆነ አሰራርን ማስፈን
 • ብልሹ አሰራርና ሙስናን መጠየፍ
 • የአገልግሎት ጥራት፣ የአሰራር ቅልጥፍ እና የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም
 • ዞናዊ ራዕይን በመጋራት የጋራ አሰራር ማስፈን

5. ስትራቴጂክ የትኩረት መስኮች/አቅጣጫዎች /4-Thematic Areas/

 1. የሰው  ሀብት ልማ ት እና አቅም ግንባታ
 2. የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ዘላቂ ኑሮ ማሻሸል
 3. ሥራ ዕድል ፈጠራና ስፖርት ልማት
 4. የሀዲያ ቋንቋ፣ ባህል፣ታሪክ እና ቱሪስት መስቦች ልማት

5.1 የሰው ሀብት ልማት እና አቅም ግንባታ

ግብ-1. በዋና ጽ/ቤት እና በቅ/ጽ/ቤቶች የሰው ሀይል ለማሟላት ቅጥር ይፈጻማል፡፡

ተግባር-1 በዋና ጽ/ቤት አዲስ ቅጥር በመፈጸም የሰራተኞችን ቁጥር አሁን ካለበት 50% ወደ 80% ያድጋል፡፡

ተግባር-2 በቅ/ጽ/ቤቶች አዲስ ቅጥር በመፈጸም የሰራተኞችን ቁጥር አሁን ካለበት 48.05% ወደ 77.92 % ያድጋል፡፡

ግብ-2 የሊች ጎጎ አዳሪ ት/ቤት የመማር ማስተማር ሂደቱን በ2012 ይጀምራል፡፡

ተግባር-1   1 ርዕሰ መምህር እና 2 ምክትል ርዕሰ መምህራን ይቀጠራሉ፡፡

ተግባር-2 በርዕሰ መምህር እና 2 ምክትል ርዕሰ መምህራን አማካይነት የመምህራን ምልመላ ይካሄዳል፡፡

ተግባር-4  የት/ቤት መዋቅር እና የተለያዩ የማኗሎች ዝግጅት ይጠናቀቃል፡፡

ተግባር-5 በመስፈርቱ መሰረት እስከ 60 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምልመላ ይካሄዳል፡፡

ተግባር-6  የገቢ ንቅናቄ ሰነድ በማዘጋጀት ከሀገር ዉስጥ እና ከዉጭ ሀገር ካሉት የልማት ደጋፊዎች 50 ሚሊዮን ብር ይሰበሰባል፡፡

ተግባር-7 የት/ቤቱ ግንባታ ሙሉ በሙሉ በ2012 እንዲጠናቀቅ  ይደረጋል፡፡

ግብ-3  በተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲት ለሚማሩ ለአካል ጉዳተኞች እና አቅመ ደካማ ቤተሰብ ላላቸው 10 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪ እና የት/ርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ይደረጋል፡፡

ግብ-4 ለሀልማ ዋና ጽ/ቤት እና ለቅ/ጽ/ቤቶች እንዲሁም ለተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል ፡፡

ተግባር-1 ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ለዋና ጽ/ቤት ሠረተኞች በድምሩ ለ52 ሰራተኞች በዓመት አንድ ጊዜ በመረጃ አያያዝ፣በሪፖርትና ዕቅድ አዘገጃጀት እንዲሁም በሀብት አሰባሰብ ላይ የግንዛቤ ስልጠና በባለሙያ ይሰጣል፡፡

ተግባር-2 ከሚመለከታቸው ከዋና ጽ/ቤት እና ከመንግስት ባለድርሻ አካላት ከ5-10 ሰዎችን ወደ በጎ አድራጎት ድርጅቶች በመላክ በፕሮጀክት ሳይክል ማኔጅመንት ዙሪያ ስልጠና እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡

ተግባር-3 ከ PLHIV እና ከመሳሰሉት በጤና ዙሪያ ከሚሰሩት ክበባት እና ማህበራት ጋር በመቀናጀት ስለ HIVየተለያዩ የግንዛቤ ስልጠና እንዲሁም የቁሳቁስ ድጋፍ ይደረጋል፡፡

ተግባር-4 በዞኑ ለሚገኙ 300 ባለሃብቶች እና ነጋዴዎች በንግድ ክህሎት እና በእንቨስትሜንት አማራጮች ዙሪያ በባለሙያ የታገዘ ስልጠና በዓመት አንድ ጊዜ ይሰጣል፡፡

ተግባር-5 በሁነሴ እና በሻጳ ተፋሳስ ተደራጅተው ንብ በማነብ ላይ ላሉት 30 ወጣቶች በዘመናዊ የንብ ማር አመራረት ላይ የተግባር ስልጠና ይሳጣል፡፡

ተግባር-6 በተሰሩ ስራዎችና ሊሰሩ በታቀዱ ዕቅድ ዙሪያበሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች የግንዛቤ መፍጠሪያና የንቅናቄ መድረክ ይደረጋል፡፡

ግብ-5 የልማት ማህበሩን የገቢ አቅም በቀጣይነት ለማሳደግ ከየማህበራዊ መሰረትና ከሌሎች የገቢ ምንጮች ሀብት ይሰበሰባል፡፡

ተግባር-1 የልማት ማህበሩ የግለሰብ አባላት ቁጥር በ 0.9% ይጨምራል፡፡

ተግባር-2 የተቋም አባለት ቁጥር በ71.33% ይጨምራል፡፡

ተግባር-3 በዞኑ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ዙሪያ  የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተቀርጾ ከበጎ አድራጎት ድርጅት 2,000,000 ብር ይገኛል::

ተግባር-4 ከ16ቱ የሶሌኮባ ሱቆች ኪራይ በዓመት ብር 712,800 ይሰበሰባል፡፡

ተግባር-5 በሀልማ ዋና ጽ/ቤት ግቢ ዉስጥ ያለውን አደራሽ በማከራየት በዓመት 400,000 ብር ይገኛል፡፡

ተግበር-6 ከአስታዲዬሙ ትሪቭል ጀርባ ለሀልማ በተሰጠው ቦታ 10 ሱቆችን በመገንባት ከኪራይ በዓመት 300,000 ብር ይገኛል፡፡

ተግበር-7 የዞኑን ፋይናንስ ቢሮ ህንጻውን በመረከብ፣ዕድሳት በማድረግ እና ለእንግዳ ማረፊያነት በመጠቀም ከኪራይ በዓመት አስከ 3,000,000 ብር ይገኛል፡፡

ተግባር-8 በቅዳሜ ገባያ የንግድ ሱቅ መስሪያ ቦታ ከመንግስት በመረከብ 10 ሱቆችን በመስራት ከኪራይ በዓመት አስከ 450,000 ብር ይገኛል፡፡

5.2 የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ዘላቂ ኑሮ ማሻሸል

ግብ -4   በ3ቱ ወረዳዎች የተጀመረው የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ፣ተከላ እና የማዕድን ፍለጋ ስራዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

ተግባር-1 በህዝባዊ ተሳትፎ እና ንቅናቄ በሀልማ የልማት ሳምንት 500000 የዛፍ እና ፍራፍሬ ችግኞች ተከላ በአንሌሞ ሻጳ ተፋሰስ፣በሁነሴ ተፈጥሮ ደን እና በቀሙዳ ጨረቄ ተፋሰስ ቦታዎች ይካሄዳል፡፡

ተግባር-2 በተራቆቱ መሬቶች ላይ ከ20 ኪሜ በላይ የአፈር ጥበቃ ፊዝካል ስራዎች ባለሙያን ባሳተፈ መልኩ ይከናወናል፡፡

ተግባር-3 በጊቤ  እና በምዕራብ ሶሮ ወረዳዎች  የተጀመረውን የድንጋይ ከሰል ማዕድን ዳሰሳ ጥናት ተጠናቅቆ ወደ ማምረት ስራ ይገባል፡፡

ተግባር-4 የሁነሴ የተፈጥሮ ደን ልማት፣የአንሌሞ ወረዳ ሻጳ ተፋሳስና የምስራቅ ባደዋቾ    ቀሙዳ የተራቆቱ መሬቶች ከሰውና ከእንስሳት ንኪክ ነጻ ለማድረግ በ14 ጥበቃ ሰራተኞችና በማህበረሰቡ ከፍተኛ ከለላ ይደረጋል፡፡

ተግባር-5 በሻጳ ተፋሰስ የተተከሉ ችግኞች በበገ ጊዜ እንዳይጠወልጉ ዉሃ ለማጠጣት እና ችግኝ ለማፍላት ኩሬ ይቆፈራል፡፡

ግብ-7 በሕዝባዊ ተሳትፎ የአካባቢ ልማት ስራ በመስራት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ

ተግባር-1.በሕዝብ ተሳትፎ ልማት ማኅበሩ ግብአቱን እያቀረበ 10 ድልድዮች ይሰራሉ

ተግባር-2 ከ112 ኪ.ሜትር በላይ የመንገድ ከፈታ ስራ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ይሰራል

ተግባር-3  ከሆመቾ ከተማ ሁነሴ ደንን አቋርጦ ወደ ግቤ ወንዝ በሚሄደዉ አስፋልት መንገድ እንዲገናኝ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር ይሰራል፡፡  

5.3 ሥራ ዕድል ፈጠራና ስፖርት ልማት

ግብ-8 ለ500 ወጣቶች የስራ ዕድል ይፈጠርላቸዋል፡፡

ተግባር -1 በሾኔ ከተማ የወጣቶቸ ስብዕና ማዕከል ግንባታ 50 % ይጠናቀቃል፡፡

ተግባር -2 ለሀልማ ገቢ የሚያስገኙ 10 ሱቆች ከስታዲዬም ትሪቭል ጀርባ ይገነባሉ፡፡

ተግባር -3 የእስታዲዬሙ ዙሪያ አጥር በግንብ ይገነባል፡፡

ተግባር-4 በእስታዲዬሙ ዙሪያ ለሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ ገቢ የሚያስገኙ ሱቆች ይገነባሉ፡፡

ተግባር-5 ሀይቁን በማልማት እና 2 ጀልባዎችን በመግዛት በሀይቁ ላይ የስራ ዕድል ይፈጠራል፡፡

ተግባር-6 በጽዳት እና አራንጓዴ ልማት ስራዎች ለተሰማሩትን PLC ዎች ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡

ተግባር-7 በቅዳሜ የገበያ ቦታ ላይ ከግማሽ እስከ አንድ ሄከታር መሬት በመረከብ 20 ሱቆችን በመገንባት የገበያ ማዕከል ይሰራል፡፡

ተግባር-8 በመሀል ከተማ ከመንግስት ቦታ በመረከብ የንግድ ሞሎች ይገነባሉ፡፡

ተግባር-9 በሊች ጎጎ አከባቢ ከመንግስት ቦታ በመረከብ 10 የወተት ከብቶችን ማርባት ይጀመራል፡፡

ተግባር-10 ለሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ እንዲሁም ለሌች ወደ ከፍተኛ ሊግ ለሚገቡት ክለቦች የገንዘብ ድጋፍ ይደረጋል፡፡

5.4 የቋንቋ፣ ባህል ፣ታሪክ እና ቱሪስት መስቦች ልማት

ግብ-9 የሀዲይሳ ቋንቋን የመናገር፣የመጻፍ እና የማንበብ ክህሎቶችን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል፡፡

ተግባር1 ሪፖርት እና ዕቅድ በሀድይሳ ማዘጋጀት ይቻል ዘንድ ለሁሉም ሰራተኞች የሀዲይሳ ቋንቋ ክህሎት ስልጠና በባለሙያ ይሰጣል፡፡

ተግባር-2 የተለያዩ የተረት እና ምሳሌ፣ የእንቆቅልሽ እና ፈሊጣዊ ንግግሮች በማጣቃሻ መጽሃፍ መልክ እንዲዘጋጁ ድጋፍ ይደረጋል፡፡

ግብ-10   የሀዲያ ታሪክን ለማሳደግ እንዲሁም በሀዲያ ታሪክ ዉስጥ ትልቅ ታሪካዊ ገድል ለፈጸሙት ጀግኖች መታሰቢያ ለማኖር ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል፡፡

ተግባር-1 ለፕ/ር ላጲሶ ጌ.ዲሌቦ እና ለኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ በተሰጣቸው 1000ካሬ.ሜ ቦታ ላይ የመኖሪያ ቤት ይሰራል፡፡

ተግባር-2 በፕ/ር ላጲሶ ጌ.ዲሌቦ እና በኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የህይወት ታሪክ ዙሪያ ዶክሜንታሪያ ፊልም ይሰራል፡፡

ተግባር-3 በተለያዩ የታሪክና ባህል አዉደ ራዕዮች በመሳተፍ ልማት ማህበሩ የብሔሩን ታሪክና ባህል ያስተዋዉቃል፡፡

ተግባር-4 ሀገራዊ ገድል ለፈጸሙት ለኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ በሆሳዕና ከተማ መሀል አደባባይ  በስማቸው የመታሰቢያ ሀውልት ይሰራል፡፡

ተግባር-5 የተጀመራውን የሀዲያ ታሪክ መጽሓፍ ለህትማት እንዲደረስ ድጋፍ ይደረጋል፡፡

ግብ-11 የሀዲያን ባህል ለዓለም ለማስተዋወቅ እና በአለም ድንቃ ድንቅ መጽሃፍት ለማጻፍ እንዲሁም ልማት ማህበሩን በህዝብ ዘንድ ለማጉላት በትኩረት ይሰራል፡፡

ተግባር1 የሀዲያ ዘመን መለወጫ በዓል ያሆዴ በድምቀት እንዲከበር እንግዶችን በማስተናገድ ከፍተኛ አሰተዋጽኦ ይደረጋል፡፡

ተግባርየሆሳዕና ማኅበረሰብ FM 95.3 ሬድዮ ጣቢያ በመከራየት በዓመት 6 ጊዜ ሀልማ እየሰራ ያለው እና ሊሰራ ያቀደው የልማት ስራዎች በሰፊው ለህዝብ ጆሮ እንዲደርስ ይደረጋል፡፡

ተግባር-3 የሀዲያ ባህላዊ ጎጆ ቤት/ጎዬ/ ስራው ተጠናቅቆ በዉስጡ የተለያዩ ባህላዊ ቁሳቁሶችን በማሟላት የሰርግ ፕሮግራም፤የወሳኝ ኩነቶች እና ባህላዊ ሰርዓቶች ይከናወናሉ፡፡

ተግባር-4 በዞኑ የሚገኙ የተለያዩ የክነት ቡድኖችን ለማጠናከር የገንዘብ ድጋፍ ይደረጋል፡፡

ግብ-12 የሀዲያ ምድር የተለያዩ ቱሪስቶችን የምትስብ የቱሪስት መስብ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል፡፡

ተግባር1 የሀዲያን ምድር በስፋት የሚዳስስ ዶክሜንታሪ ፊልም በባለሙያ በተጠና ሁኔታ ይሰራል፡፡

ተግባር-2  በጎፈር ሜዳ በሚገኛው ሀይቅ ዙሪያ የተለያዩ  ባህላዊ ጎጆ ቤቶች ይሰራሉ፡፡

6. የዕቅድ አፈጻጸም አቅጣጫዎችና የማስፈጸሚያ ስልቶች

በ2012 በጀት ዓመት የታቀዱ ሥራዎችን ዉጤታማ በሆነ መልክ ለመፈጻም፤ ለማስፈጻምና የታሰበዉን ዕቅድ ዕዉን ለማድረግ ያስችል ዘንድ የተጠናከር የለዉጥ ሰራዊት ንቀቅናቄ በመፍጠር የክትትልና ድጋፍ፤ የግምገማና ግብረ መልስ ሥራወችን በታቀደና በተቀናጀ ሁኔት ማስፈጸም ቁልፍ የማስፈጸምያ መሳሪያዎች ይሆናሉ፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን ዋና ዋና የማስፈጸም ስልቶች በመጠቀም የታቀዱ ተግባራት እንድፈጸም ይደረጋል ፡፡

 1. በሀዲያ ዞንና በወረዳዎች ካሉ ከመንግሥት ባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት የአፈጻጸም ሪፖርትንና ዕቅዳችንን በማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ይሰራል፡፡

   2. ጠንካራ የክትትልና ግምገማ ሥርዓት በመዘርጋት በነባርና አድስ በሚከፈቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በየእርከኑ የሚገመገምበት እና ተገቢ ግብረ መልስ ሥርዓቱም ግልጽነትና ተጠያቅነተ ባለዉ መንገድ የሚከናወንበት ጠንካራ የሪፖርት የመረጃ ልዉዉጥና ግብረ-መልስ ሥርዓት በማጠናከር እንዲፈጸም ይደረጋል፡፡

   3. የልማት ማህበሩ አባላትና ደጋፊዎች የዓመቱ ዕቅድ እዉን እንዲሆን የራሱ አወንታዊ አስተዋጽኦ እንዲያበርክት ልማት ማህበሩ ያለዉን ጠቀሜታ ለማስገንዘብ የሚያስችል በ2009 ዓ/ም  ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረዉን የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማሰቀጠል ሰፊ የሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች እንዲከናወኑ በማድረግ ይፈጸማል፡፡

7. ¾°pÉ ›ðíìU ¡ƒƒM’ ÓUÑT“ Ów[ SMe Y`¯ƒ

¾GMT ›vLƒ S[Í u}Ñu= G<’@ታ u¾›Å[Í˃ እ`Ÿ’< SÅ^Ë~” KT[ÒÑØ’ ¾›vLƒ ¾›vM’ƒ Sªà“ SÅu— ÁMJ’< ¾MTƒ TIu\ ገቢዎች ›cvcw ÓMê“ u}Ñu= S[Íዎ­‹ ¾}ÅÑð SJ’<”“ ¾Ñ”²w õc~”U Ö?“T’ƒ KT[ÒÑØ’ ¾›vL~“ ÅÒò­‹ ¾›”vu= MTƒ }dƒö በታkÅ’ u}Å^Ë SMŸ< ¾}S^’ ¾S”ÓYƒ ¾MTƒ ›p`xƒ °pÆ Là ¾}SW[} SJ’<” KT[ÒÑØ’ እ”Ç=G<U ¾uÔ ðnŘ’ታ†¨<” õ_ uT¾ƒ እ”Ç=’dc< KTÉ[Ó u}²[Ñ< ¾¡ƒƒM“ ÓUÑT T°kö‹ SU^ƒ“ SS^ƒ }Ñu= ÃJ“M::´`´` S`H-Ów` u}KSŨ< Sc[ƒ uŠ¡K=eƒ Ã}’}“M::

uSJ’<U:-     

 • ¾GMT ›vLƒ SW[ታ© S[Í­ዎ‹ ›ÁÁ´ Y`¯ƒ’
 • ¾›vM’ƒ Sªà ›cvcw SŸ}}Á Y`¯ƒ (¾›vM’ƒ Sªà SŸታ}Á S´Ñw“ ¾Ñ”²w õcƒ SÓKÝ K?Î`)’
 • ¾Ñu= Scwcu=Á Å[c™‹ Y`߃“ ›cvcw SŸታ}Á K?Î`’
 • up`”Ýö‹ KT>”H@É ¾Se¡ Y^ዎ­‹ ¨Ü ÅÒò S[Í TÅ^Í Y`¯ƒ’
 • u›”vu= ldle“ ’í Ñ<Muƒ ›p`xƒ ¾T>c\ ¾›”vu= MTƒ Y^­­‹ S[Í TÅ^Í“ ]þ`ƒ Tp[u=Á Y`¯ƒ’
 • የ¨<eØ *Ç=ƒ“ lØØ` Y^’
 • SÅu— ¾]þ`ƒ Tp[u=Á Y`¯ƒ&

u2012 u˃ ¯Sƒ °pÉ ›}Ñvu` ¡ƒƒM“ ÓUÑT u¾¨\ uGMT ª“ ê/u?ƒ Y^ ›S^` ¢T>‚፣ በየ\w ¯Sት Ÿp/ê/u?„‹ Ò` ¾}Å[Ѭ” ¾¬Ãà ]þ`ƒ uGMT Y^ ›S^` x`É k`x°¾}ÑSÑS u¾°`Ÿ’< Ów[-SMe °¾}cÖ u¯S~ TÖnKÁ KÖpLL Ñ<v›? k`x ÃÑSÑTM::

የሀድያ ልማት ማህበር 2012 በጀት ዓመት የድርጊት መርሃ ግብር

ተ.ቁ ግቦች የስራው ክብደትበ % ተግባሮች መለኪ Á ብዛት 1 ሩብ 2 ሩብ 3ኛ ሩብ 4ኛ ሩብ የበጀት ምንጭ
1 ግብ-1. በዋና ጽ/ቤት እና በቅ/ጽ/ቤቶች የሰው ሀይል ለማሟላት ቅጥር ይፈጻማል፡፡         ተግባር-1 በዋና ጽ/ቤት አዲስ ቅጥር በመፈጸም የሰራተኞችን ቁጥር አሁን ካለበት 50% ወደ 80% ያድጋል፡፡   % 30   x         መደበኛ እና ከዞን ድጋፍ
ተግባር-2  በቅ/ጽ/ቤቶች አዲስ ቅጥር በመፈጸም የሰራተኞችን ቁጥር አሁን ካለበት 48.05%  ወደ 77.92 % ያድጋል፡፡ % 29.87 x     መደበኛ እና ከወረዳ ድጋፍ
  2 ግብ-2 የሊች ጎጎ አዳሪ ት/ቤት የመማር ማስተማር ሂደቱን በ2012 ይጀምራል፡፡                       ተግባር-1   1 ርዕሰ መምህር እና 2 ምክትል ርዕሰ መምህራን ይቀጠራሉ፡፡ ሰው 3 x     ከዞን ድጋፍ
ተግባር-2 በርዕሰ መምህር እና 2 ምክትል ርዕሰ መምህራን አማካይነት የመምህራን ምልመላ ይካሄዳል፡፡ በጊዜ   x     ከዞን ድጋፍ  
ተግባር-3 የት/ቤት መዋቅር እና የተለያዩ የማኗሎች ዝግጅት ይጠናቀቃል፡፡ በጊዜ   x        
ተግባር-4 በመስፈርቱ መሰረት እስከ 60 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምልመላ ይካሄዳል፡፡ ተማሪ 60 x             ገቢ በማሰባሰብ  
ተግባር-5  የገቢ ንቅናቄ ሰነድ በማዘጋጀት ከሀገር ዉስጥ እና ከዉጭ ሀገር ካሉት የልማት ደጋፊዎች 50 ሚሊዮን ብር ይሰበሰባል፡፡ ብር 50 ሚሊዮን   x      
ተግባር-6  የት/ቤቱ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል፡፡ ጊዜ       x    
3 ግብ-3  በተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲት ለሚማሩ ለአካል ጉዳተኞች እና አቅመ ደካማ ቤተሰብ ላላቸው 10 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪ እና የት/ርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ይደረጋል፡፡       ሰው 10     x x መደበኛ በጀት  
    4 ግብ-4 ለሀልማ ዋና ጽ/ቤት እና ለቅ/ጽ/ቤቶች እንዲሁም ለተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል ፡፡ 20 ተግባር-1 ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ለዋና ጽ/ቤት ሠረተኞች በዓመት አንድ ጊዜ በመረጃ አያያዝ፣በሪፖርትና ዕቅድ አዘገጃጀት እንዲሁም በሀብት አሰባሰብ ላይ የግንዛቤ ስልጠና በባለሙያ ይሰጣል፡፡ ሰው 52   x     መደበኛ በጀት  
ተግባር-2 ከሚመለከታቸው ከዋና ጽ/ቤት እና ከመንግስት ባለድርሻ አካላት ከ5-10 ሰዎችን ወደ በጎ አድራጎት ድርጅቶች በመላክ በፕሮጀክት ሳይክል ማኔጅመንት ዙሪያ ስልጠና እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ ሰው 10       መደበኛ በጀት  
ተግባር-3 ከ PLHIV እና ከመሳሰሉት በጤና ዙሪያ ከሚሰሩት ክበባት እና ማህበራት ጋር በመቀናጀት ስለ HIVየተለያዩ የግንዛቤ ስልጠና እንዲሁም የቁሳቁስ ድጋፍ ይደረጋል፡፡ ክበባት 2   x     መደበኛ በጀት  
ተግባር-4 በዞኑ ለሚገኙ 300 ባለሃብቶች እና ነጋዴዎች በንግድ ክህሎት እና በእንቨስትሜንት አማራጮች ዙሪያ በባለሙያ የታገዘ ስልጠና በዓመት አንድ ጊዜ ይሰጣል፡፡   ሰው 300       መደበኛ በጀት  
ተግባር-5 በሁነሴ እና በሻጳ ተፋሳስ ተደራጅተው ንብ በማነብ ላይ ላሉት 30 ወጣቶች በዘመናዊ የንብ ማር አመራረት ላይ የተግባር ስልጠና ይሳጣል፡፡ ሰልጠና 1   x     መደበኛ በጀት       መደበኛ በጀት  
ተግባር-6 ሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች ባሉበት ቦታዎች   በተሰሩ ስራዎችና ሊሰሩ በታቀዱ ዕቅድ ዙሪያ የግንዛቤ መፍጠሪያና የንቅናቄ መድረክ ይደረጋል፡፡ ቅ/ጽ/ቤቶች          
  5 ግብ-5 የልማት ማህበሩን የገቢ አቅም በቀጣይነት ለማሳደግ ከየማህበራዊ መሰረትና ከሌሎች የገቢ ምንጮች ሀብት ይሰበሰባል፡፡           ተግባር-1 የልማት ማህበሩ የግለሰብ አባላት ቁጥር በ 0.95 % ይጨምራል፡፡ % 0.95     x    
ተግባር-2 የተቋም አባለት ቁጥር በ 71.33 % ይጨምራል፡፡ % 71.33     x    
ተግባር-3 በዞኑ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ዙሪያ  የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተቀርጾ ከበጎ አድራጎት ድርጅት 2,000,000 ብር ይገኛል:: በብር 2,000,000   x   ከፕሮጀክት  
ተግባር-4 ከ16ቱ የሶሌኮባ ሱቆች ኪራይ በዓመት ብር 712,800 ይሰበሰባል፡፡ በብር 712,800 x x x x    
ተግባር-5 በሀልማ ዋና ጽ/ቤት ግቢ ዉስጥ ያለውን አደራሽ በማከራየት በዓመት 400,000 ብር ይገኛል፡፡ በብር 400,000 x x x x        
ተግበር-6 ከአስታዲዬሙ ትሪቭል ጀርባ ለሀልማ በተሰጠው ቦታ 10 ሱቆችን በመገንባት ከኪራይ በዓመት 300,000 ብር ይገኛል፡፡ ብር 300,000   x x x መደበኛ በጀት  
ተግበር-7 የዞኑን ፋይናንስ ቢሮ ህንጻውን በመረከብ፣ዕድሳት በማድረግ እና ለእንግዳ ማረፊያነት በመጠቀም ከኪራይ በዓመት አስከ 3,000,000 ብር ይገኛል፡፡ ብር 3,000,000   x x x  
ተግባር-8 በቅዳሜ ገባያ የንግድ ሱቅ መስሪያ ቦታ ከመንግስት በመረከብ 10 ሱቆችን በመስራት ከኪራይ በዓመት አስከ 450,000 ብር ይገኛል፡፡ ብር 450,000   x x x  
6   ግብ -6   በ3ቱ ወረዳዎች የተጀመረው የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ፣ተከላ እና የማዕድን ፍለጋ ስራዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡                       10 ተግባር-1 በህዝባዊ ተሳትፎ እና ንቅናቄ በሀልማ የልማት ሳምንት 500000 የዛፍ እና ፍራፍሬ ችግኞች ተከላ በአንሌሞ ሻጳ ተፋሰስ፣በሁነሴ ተፈጥሮ ደን እና በቀሙዳ ጨረቄ ተፋሰስ ቦታዎች ይካሄዳል፡፡ ችግኞች 500000       x    
ተግባር-3 በተራቆቱ መሬቶች ላይ ከ20 ኪሜ በላይ የአፈር ጥበቃ ፊዝካል ስራዎች ባለሙያን ባሳተፈ መልኩ ይከናወናል፡፡ ኪሜ 20   x        
ተግባር-4 በጊቤ  እና በምዕራብ ሶሮ ወረዳዎች  የተጀመረውን የድንጋይ ከሰል ማዕድን ዳሰሳ ጥናት ተጠናቅቆ ወደ ማምረት ስራ ይገባል፡፡ ጊዜ     x      
ተግባር-5 የሁነሴ የተፈጥሮ ደን ልማት፣የአንሌሞ ወረዳ ሻጳ ተፋሳስና የምስራቅ ባደዋቾ    ቀሙዳ የተራቆቱ መሬቶች ከሰውና ከእንስሳት ንኪክ ነጻ ለማድረግ በ14 ጥበቃ ሰራተኞችና በማህበረሰቡ ከፍተኛ ከለላ ይደረጋል፡፡ x x x x    
  ተግባር-6 በሻጳ ተፋሰስ የተተከሉ ችግኞች በበገ ጊዜ እንዳይጠወልጉ ዉሃ ለማጠጣት           እና ችግኝ ለማፍላት ኩሬ ይቆፈራል፡፡ ኩሬ 1 x          
ግብ-7በሕዝባዊ ተሳትፎ የአካባቢ ልማት ስራ በመስራት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ይደረጋል፡፡   ተግባር-1.በሕዝብ ተሳትፎ ልማት ማኅበሩ ግብአቱን እያቀረበ 10 ድልድዮች ይሰራሉ ፡፡ ድልድዮች 10            
ተግባር-2 ከ112 ኪ.ሜትር በላይ የመንገድ ከፈታ ስራ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ይሰራል ፡፡ ኪ.ሜ 112            
ተግባር-3 ከሆመቾ ከተማ ሁነሴ ደንን አቋርጦ ወደ ግቤ ወንዝ የሚወስደው አስፋልት መንገድ እንዲሰራ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር ይሰራል፡፡   ኪ.ሜ     x      
ግብ-8 ለ500 ወጣቶች የስራ ዕድል ይፈጠርላቸዋል፡፡   ተግባር -1 በሾኔ ከተማ የወጣቶቸ ስብዕና ማዕከል ግንባታ 50 % ይጠናቀቃል፡፡       x    
ተግባር -2 ለሀልማ ገቢ የሚያስገኙ 10 ሱቆች ከስታዲዬም ትሪቭል ጀርባ ይገነባሉ፡፡ ሱቆች 10   x        
ተግባር -3 የእስታዲዬሙ ዙሪያ አጥር ግንባታ ይጠናቀቃል፡፡ በጊዜ   x        
ተግባር-4 በእስታዲዬሙ ዙሪያ ለሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ ገቢ የሚያስገኙ ሱቆች ይገነባሉ፡፡ ሱቆች 100 x x        
ተግባር-5 በሀይቁ ላይ የስራ ዕድል ለመፍጠር 2 ጀልባዎች ይገዛሉ፡፡ ጀልባዎች 2   x        
ተግባር-6 በጽዳት እና አራንጓዴ ልማት ስራዎች ለተሰማሩትን PLC ዎች ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡ በጊዜ 4 x x x x    
ተግባር-7 በቅዳሜ የገበያ ቦታ ላይ ከግማሽ እስከ አንድ ሄከታር መሬት በመረከብ 20 ሱቆችን በመገንባት የገበያ ማዕከል ይሰራል፡፡ ሱቆች 20   x        
ተግባር-8 በመሀል ከተማ ከመንግስት ቦታ በመረከብ የንግድ ሞል ይገነባል፡፡ ሞል 1     x      
ተግባር-9 በሊች ጎጎ አከባቢ ከመንግስት ቦታ በመረከብ 10 የወተት ከብቶች ይገዛሉ፡፡ ከብቶች 10     x      
ተግባር-10 ለሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ እንዲሁም ለሌች ወደ ከፍተኛ ሊግ ለሚገቡት ክለቦች የገንዘብ ድጋፍይደረጋል፡፡ በብር   500000     x      
9 ግብ-9 የሀዲይሳ ቋንቋን የመናገር፣የመጻፍ እና የማንበብ ክህሎቶችን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል፡፡     ተግባር1 ሪፖርት እና ዕቅድ በሀድይሳ ማዘጋጀት ይቻል ዘንድ ለሁሉም ሰራተኞች የሀዲይሳ ቋንቋ ክህሎት ስልጠና በባለሙያ ይሰጣል፡፡ ጊዜ 1 x          
ተግባር-2 የተለያዩ የተረት እና ምሳሌ፣ የእንቆቅልሽ እና ፈሊጣዊ ንግግሮች በማጣቃሻ መጽሃፍ መልክ እንዲዘጋጁ ድጋፍ ይደረጋል፡፡   በብር 100000            
  ግብ-10   የሀዲያ ታሪክን ለማሳደግ እንዲሁም በሀዲያ ታሪክ ዉስጥ ትልቅ ታሪካዊ ገድል ለፈጸሙት ጀግኖች መታሰቢያ ለማኖር ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል፡፡    ተግባር-1 ለፕ/ር ላጲሶ ጌ.ዲሌቦ እና ለኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ በተሰጣቸው 1000ካሬ.ሜ ቦታ ላይ የመኖሪያ ቤት ይሰራል፡፡ የመኖሪያ ቤት 2   x x    
ተግባር-2 በፕ/ር ላጲሶ ጌ.ዲሌቦ እና በኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የህይወት ታሪክ ዙሪያ ዶክሜንታሪያ ፊልም ይሰራል፡፡ ጊዜ 1   x      
ተግባር-3 በተለያዩ የታሪክና ባህል አዉደ ራዕዮች በመሳተፍ ልማት ማህበሩ የብሔሩን ታሪክና ባህል ያስተዋዉቃል፡፡ ጊዜ 1   x      
ተግባር-4 ሀገራዊ ገድል ለፈጸሙት ለኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ በሆሳዕና ከተማ መሀል አደባባይ  በስማቸው የመታሰቢያ ሀውልት ይሰራል፡፡ ሀውልት 1 x x      
ተግባር-5 የተጀመራውን የሀዲያ ታሪክ መጽሓፍ ለህትማት እንዲደረስ ድጋፍ ይደረጋል፡፡ ብር 100000   x      
  ግብ-11 የሀዲያን ባህል ለዓለም ለማስተዋወቅ እና በአለም ድንቃ ድንቅ መጽሃፍት ለማጻፍ እንዲሁም ልማት ማህበሩን በህዝብ ዘንድ ለማጉላት በትኩረት ይሰራል፡፡     ተግባር1 የሀዲያ ዘመን መለወጫ በዓል ያሆዴ በድምቀት እንዲከበር እንግዶችን በማስተናገድ ከፍተኛ አሰተዋጽኦ ይደረጋል፡፡ ጊዜ x          
ተግባርየሆሳዕና ማኅበረሰብ FM 95.3 ሬድዮ ጣቢያ በመከራየት በዓመት 6 ጊዜ ሀልማ እየሰራ ያለው እና ሊሰራ ያቀደው የልማት ስራዎች በሰፊው ለህዝብ ጆሮ እንዲደርስ ይደረጋል፡፡ ጊዜ 6 x xx xx x  
  ተግባር-3 የሀዲያ ባህላዊ ጎጆ ቤት/ጎዬ/ ስራው ተጠናቅቆ ለሰርግ ፕሮግራም፣ለወሳኝ ኩነቶች እና ባህላዊ ሰርዓቶች ማስፈጸሚያ ይውላል፡፡   ጊዜ     x   x   x   x  
ተግባር-4 በዞኑ የሚገኙ የተለያዩ የክነት ቡድኖችን ለማጠናከር የገንዘብ ድጋፍ ይደረጋል፡፡ ብር 100000   x      
  ግብ-12 የሀዲያ ምድር የተለያዩ ቱሪስቶችን የምትስብ የቱሪስት መስብ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል፡፡   ተግባር1 የሀዲያን ምድር በስፋት የሚዳስስ ዶክሜንታሪ ፊልም በባለሙያ በተጠና ሁኔታ ይሰራል፡፡ ጊዜ 1   x      
ተግባር-2 በጎፈር ሜዳ በሚገኛው ሀይቅ ዙሪያ የተለያዩ 11 ባህላዊ ጎጆ ቤቶች ይሰራሉ፡፡ ጊዜ 11 x x x    


ለ2010 በጀት ዓመት የአባልነት መዋጮ በሁሉም ደረጃ የሚሰራ

ተ.ቁ የአባል አይነት የወር ክፍየ የዓመት ክፍያ አስፈፃሚ
1 መንግስት ሠራተኛ 10              120.00 እያንዳንዱ መ/ቤት ኃላፊ
2 አርሶ አደር                   10.00 የቀበሌ አስተዳደር
3 የድርጅት ሠራተኛ 10               120.00 እያንዳንዱ ድርጅት ኃላፊ
4 ነጋዴ ከክሊኒክና ከት/ቤት ውጭ      
  ደረጃ ሀ                 300.00 ታክስና ንግድ ጻ/ቤት
ደረጃ ለ                 200.00 ታክስና ንግድ ጻ/ቤት
ደረጃ ሐ                 100.00 ታክስና ንግድ ጻ/ቤት
ሌላ ነጋዴ                   50.00 ታክስና ንግድ ጻ/ቤት
5 እንቨስተር በግብርና ዘርፍ              2,000.00 ንግድና ኢ/መምሪያ
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ                    5.00 ዩኒቨርሲቲ፣ኮሌጆችና እና ቅ/ጽ/ቤቶች
7 ተማሪ የመሰናዶ                    3.00 ትምህርት ሴክተር
8 ተማሪ 10ኛ ክፍልና በታች                    2.00 ትምህርት ሴክተር
9 የቤት እመቤት                    5.00 ቀበሌ አስተዳደር
10 ሥራ አጥ                    5.00 ሠመጉ
11 የዞን ሴክተር መ/ቤቶች              5,000.00 የሴክተር ኃላፍዎች
12 የወረዳና ሆ/ከ ሴክተር መ/ቤቶች              2,000.00 የወረዳ አስተዳደሪዎች
13 ሆሣዕና ማዘጋጀ ቤት              5,000.00 ሥራ-አስኪጆች
14 የወረዳ ማዘጋጃ ቤቶች              1,000.00 ሥራ-አስኪያጆች
15 መሰናዶ ት/ቤቶች                 200.00 ትምህርት ሴክተር
16 9-10 ት/ቤቶች                 100.00 ትምህርት ሴክተር
17 ከ8ኛ ክፍል በታች                   50.00 ትምህርት ሴክተር
18 ሆስፒታሎች                 500.00 ጤና ሴክተር
19 ጤና ጣቢያዎች                 300.00 ጤና ሴክተር
20 ጡረተኛ                   10.00 ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ
21 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች              3,000.00 ፋይናንስ ሴክተር
22 ትራንስፖርት ማህበራት              2,000.00 ትራንስፖርት መምሪያ
23 ባንኮች              2,000.00 የባንክ ሥራ-አሰኪያጆች
24 ማይክሮ ፋይናንሶች              1,000.00 ማይክሮ ፋይናንስ ኃላፊዎች
25 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ              10,000.00 ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
26 ክልል ተቋማት              3,000.00 ዳይሬክተሮች
27 የግል ት/ቤቶች              1,000.00 ት/ጽ/ቤቶች
28 የፌዴራል ግብር ከፋዮች              2,000.00 አስተዳደር
29 የግል ክልኒኮች              1,500.00 ጤና ሴክተር
30 እንሹራንስ ተቋማት         1,500.00 ፋይናንስ መምሪያ

 1) የገቢ አክሽን ፕላን

1.1 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ 01 ዞን ማዕከል                     

 
የመዋጮ መጠን ጠቅላላ አባላት ዕቅድ ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00                 1686                          202320
2 የድርጅት ሠራተኛ 120.00   1  
3 የዞን ሴክተር መ/ቤቶች 5,000.00   25                            125000
4 ሆስፒታል 500.00   1 500
5 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች 3,000.00   3 9000
6 ትራንስፖርት ማህበራት 2,000.00   5 10000
7 ማይክሮ ፋይናንሶች 1,000.00   2 2000
ድምር     348820  


1.2 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ 02 ሆሣዕና ከተማ አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት  ዕቅድ ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2406 226920
2 አርሶአደር     0 0
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     754 2262
ደረጃ ለ 200.00     554 110800
ደረጃ ሐ 100.00     4884 488400
ሌላ ነጋዴ 50.00     100 5000
5 የሆ/ከ ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     24 50000
6 ሆሣዕና ከተማ ማዘጋጀ ቤት 10,000.00     1 10000
7 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
8 9-10 ት/ቤቶች 100.00     2 200
9 8ኛ ክፍልና በታች ት/ቤቶች 50.00     2 100
10 ጤና ጣቢያዎች 300.00     3 900
11 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
12 የግል ት/ቤት 1000     39 39000
13 የግል ክልኒኮች 1500.00     39 58500
ድምር       1002882            
14 መታወቂያ ሽያጭ 5.00     500   500
ድምር   1003382  


1.3 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ሾኔ ከተማ አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00                1792                                 215040
2 አርሶ አደር 10.00     3292 32920
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     70 21000
ደረጃ ለ 200.00     51 10200
ደረጃ ሐ 100.00     860 86000
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
5 የሾ/ከ ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     13 26000
6 ሾኔ ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     1 1000
7 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     1 200
8 9-10 ት/ቤቶች 100.00     2 200
9 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     9 450
10 ጤና ጣቢያዎች 300.00     1 300
11 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     2 4000
12 የግል ት/ቤት 1000     10 10000
13 የግል ክልኒኮች 1,500.00     13 19500
ድምር       429210  
14 መታወቂያ ሽያጭ 5.00               100   500
ድምር   429710  


          1. 4 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ሌሞ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00                 1700 204000
2 አርሶ አደር 10.00                  17000 170000
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ          
      ደረጃ ሀ 300.00     6 1800
ደረጃ ለ 200.00     77 15400
ደረጃ ሐ 100.00     617 61700
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
5  ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 50000
6 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
7 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     1 200
8 9-10 ት/ቤቶች 100.00     7 700
9 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     36 1800
10 ጤና ጣቢያዎች 300.00     7 2100
11 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
12 የግል ት/ቤት 1000     1 1000
13 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 1500
14 መታወቂያ 5.00     100   500
ድምር   526100  

1.5  መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ሚሻ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     531 63720
2 አርሶ አደር 10.00     10818 108180
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     15 4500
ደረጃ ለ 200.00     25 5000
ደረጃ ሐ 100.00     495 49500
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
5 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
6 9-10 ት/ቤቶች 100.00     3 300
7 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     39 1950
8 ጤና ጣቢያዎች 300.00     7 2100
9 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
10 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
11 የግል ክልኒኮች 1,500.00     9 13500
12 መታወቂያ 5.00     100 500
ድምር   264050  

1.6 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ሶሮ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     1611 193320
2 አርሶ አደር 10.00     15583 155830
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ          
      ደረጃ ሀ 300.00     21 6300
ደረጃ ለ 200.00     70 14000
ደረጃ ሐ 100.00     839 83900
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
5  ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     23 46000
6 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     6 6000
7 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     4 800
8 9-10 ት/ቤቶች 100.00     5 500
9 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     64 3100
10 ጤና ጣቢያዎች 300.00     10 3000
11 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
12 የግል ት/ቤት 1000     8 8000
13 የግል ክልኒኮች 1,500.00     0 0
14 መታወቂያ 5.00     100 500
ድምር   533650

1.7 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ምስ/ባድዋቾ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት  (መዋጮ የሚከፍሉ) ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2311 277320
2 አርሶ አደር 10.00     13133 131330
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     2 600
ደረጃ ለ 200.00     0 0
ደረጃ ሐ 100.00     377 37700
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 50000
11  ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     6 600
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     46 2300
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     6 1800
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     0 0
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
21 መታወቂያ 5.00     100   500
ድምር   523950  

1.8 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ግቤ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

ማህበራዊ መሰረት የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ  
 
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     1891 226920  
2 አርሶአደር 10     12948 129480  
3 የድርጅት ሰረተኛ 120     20    
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0  
      ደረጃ ሀ 300.00     8 2400  
ደረጃ ለ 200.00     16 3200  
ደረጃ ሐ 100.00     539 53900  
ሌላ ነጋዴ 50.00        
5 እንቨስተር/ማህበራት/ በግብርና 2000     3 6000  
6 የወ/ ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     24 50000  
7 ወረዳ ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     5 5000  
8 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     1 200  
9 9-10 ት/ቤቶች 100.00     3 300  
10 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     40 2000  
11 ጤና ጣቢያዎች 300.00     3 900  
12 ሆስፒታል 500     1 500  
13 የግል ት/ቤት 1000     5 5000  
14 የግል ክልኒኮች 1,500.00     13 19500  
15 መታወቂያ 5.00     100 500  
ድምር   640080          

1.9 መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ዱና ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
 
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2119 254280
2 አርሶ አደር 10.00     13580 135800
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     1 300
ደረጃ ለ 200.00     8 1600
ደረጃ ሐ 100.00     501 50100
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     23 50000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     1 1000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     7 700
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     34 1700
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     2 4000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     12 18000
21 መታወቂያ 5.00     100 500
ድምር   523980  

10. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  ሻሾጎ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት  (መዋጮ የሚከፍሉ) ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
 
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2346 281520
2 አርሶ አደር 10.00     16019 160190
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     9 2700
ደረጃ ለ 200.00     7 1400
ደረጃ ሐ 100.00     659 65900
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     23 46000
11  ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     4 4000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     5 500
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     43 2150
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     5 1500
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     2 3000
21 መታወቂያ 5.00     100 500
ድምር   584160  

11. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ አንሌሞ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
 
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     1877 225240
2 አርሶ አደር 10.00     11099 110990
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     13 3900
ደረጃ ለ 200.00     51 10200
ደረጃ ሐ 100.00     389 38900
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 50000
11 ወረዳ ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     1 1000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     1 200
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     36 1800
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     5 1500
16 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
17 የግል ት/ቤት 1000     0 0
18 የግል ክልኒኮች 500     0 0
199 መታወቂያ 5.00     100 500
ድምር   457030  

12. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ጎምቦራ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
 
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     1847 221640
2 አርሶ አደር 10.00     11383 113830
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     2 600
ደረጃ ለ 200.00     0 0
ደረጃ ሐ 100.00     455 45500
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
5 ጡረተኛ 10.00 2,000.00     20 200
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 50000
11  ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     4 4000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     1 200
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     36 1800
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     5 1500
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     1 1000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     3 4500
መታወቂያ 5.00     100 500
ድምር   458070  

13. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  ምዕ/ባደዋቾ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2361 283320
2 አርሶ አደር 10.00     10273 102730
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     5 1500
ደረጃ ለ 200.00     3 600
ደረጃ ሐ 100.00     414 41400
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 5000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     29 1450
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
መታወቂያ 5.00     10 500
ድምር   461900  

14. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ሥራሮ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2361 283320
2 አርሶ አደር 10.00     10273 102730
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     5 1500
ደረጃ ለ 200.00     3 600
ደረጃ ሐ 100.00     414 41400
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 5000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     29 1450
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
መታወቂያ 5.00     10 500
ድምር   461900  

15. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ምዕ/ሶሮ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2361 283320
2 አርሶ አደር 10.00     10273 102730
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     5 1500
ደረጃ ለ 200.00     3 600
ደረጃ ሐ 100.00     414 41400
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 5000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     29 1450
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
መታወቂያ 5.00     10 500
ድምር   461900  

16. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  አመካ ወረዳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2361 283320
2 አርሶ አደር 10.00     10273 102730
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     5 1500
ደረጃ ለ 200.00     3 600
ደረጃ ሐ 100.00     414 41400
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 5000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     29 1450
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
መታወቂያ 5.00     10 500
ድምር   461900  

17. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ጃጁራ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2361 283320
2 አርሶ አደር 10.00     10273 102730
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     5 1500
ደረጃ ለ 200.00     3 600
ደረጃ ሐ 100.00     414 41400
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 5000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     29 1450
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
መታወቂያ 5.00     10 500
ድምር   461900  

18. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ ግንቢቹ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት   ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120.00     2361 283320
2 አርሶ አደር 10.00     10273 102730
3 የድርጅት ሠራተኛ 120.00     20 2400
4 ነጋዴ ከክልኒክና ት/ቤት ውጭ       0 0
      ደረጃ ሀ 300.00     5 1500
ደረጃ ለ 200.00     3 600
ደረጃ ሐ 100.00     414 41400
ሌላ ነጋዴ 50.00     0 0
10 ሴክተር መ/ቤቶች 2,000.00     25 5000
11 ማዘጋጀ ቤት 1,000.00     3 3000
12 መሰናዶ ት/ቤቶች 200.00     2 400
13 9-10 ት/ቤቶች 100.00     4 400
14 ከ8ኛ ክፍል በታች 50.00     29 1450
15 ጤና ጣቢያዎች 300.00     4 1200
18 እንቨስተር/ማህበርበግብርና ዘርፍ 2000     5 10000
19 የግል ት/ቤት 1000     2 2000
20 የግል ክልኒኮች 1,500.00     4 6000
መታወቂያ 5.00     10 500
ድምር   461900  

19. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ አዲስአበባ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ     ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120     2000 2400
2 የድርጅት ሠራተኛ 120     100 12000
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00      200 200000
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50     100 5000
5 እንቨስተር  2,000.00     10 20000
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5     200 1000
7 የቤት እመቤት 5     50 250
8 ሥራ አጥ 5     50 250
9 ጡረተኛ 60     50 3000
10 መታወቂያ 5.00     528 2625
ድምር   246525    

20. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ  (መዋጮ የሚከፍሉ) ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120     412 49440
2 የድርጅት ሠራተኛ 120     20 2400
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00      30 30000
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50     20 1000
5 እንቨስተር  2,000.00     5 10000
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5     350 1750
7 የቤት እመቤት 5     50 250
8 ሥራ አጥ 5     50 250
9 ጡረተኛ 60     20 1200
10 መታወቂያ 5.00     220 1100
ድምር       97390  

21. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  ድሬዳዋ  ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120     504 60480
2 የድርጅት ሠራተኛ 120     7 840
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00      39 39000
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50     15 750
5 እንቨስተር  2,000.00     2 4000
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5     26 1300
7 የቤት እመቤት 5     25 125
8 ሥራ አጥ 5     25 125
9 ጡረተኛ 60     25 300
10 መታወቂያ       47 235
ድምር         107,155  

22. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  አዳማ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት  ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120        
2 የድርጅት ሠራተኛ 120        
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00         
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50        
5 እንቨስተር  2,000.00        
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5        
7 የቤት እመቤት 5        
8 ሥራ አጥ 5        
9 ጡረተኛ 60        
ድምር   2211

23. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  መተሃራ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት  ጠቅላላ አባለት ዕቅድ     ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120        
2 የድርጅት ሠራተኛ 120        
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00         
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50        
5 እንቨስተር  2,000.00        
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5        
7 የቤት እመቤት 5        
8 ሥራ አጥ 5        
9 ጡረተኛ 60        
ድምር   2203

24. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  ሀደሮ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት  ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
1 መንግስት ሠራተኛ 120        
2 የድርጅት ሠራተኛ 120        
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00         
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50        
5 እንቨስተር  2,000.00        
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5        
7 የቤት እመቤት 5        
8 ሥራ አጥ 5        
9 ጡረተኛ 60        
ድምር   85

25. መዋጮ የሚሰበስበው ቅርንጫፍ  ወላይታ ቅ/ጽ/ቤት

የመዋጮ መጠን በዓመት ጠቅላላ አባለት ዕቅድ   ዓመታዊ ገቢ ዕቅድ
 
1 መንግስት ሠራተኛ 120        
2 የድርጅት ሠራተኛ 120        
3 ሁሉም ነጋዴ 1,000.00         
4 ሌላ ነጋዴ ፈቃድ የሌላቸው ሊስትሮ ጨምሮ ጨምሮ 50        
5 እንቨስተር  2,000.00        
6 ተማሪ የዩንቨርስቲና ኮሌጅ 5        
7 የቤት እመቤት 5        
8 ሥራ አጥ 5        
9 ጡረተኛ 60        
ድምር   3075


    የገቢ ዕቅድ  
1.1  ከልዩ ልዩ ገቢ ምንጭ  
ተ.ቁ የገቢው ዓይነት ገቢ የታሰበበት መግለጫ ዓመታዊ ዕቅድ በብር ምርመራ
1 ከፕሮጀክት እና ከዞን መንግስት ድጋፍ ለሊች ጎጎ ት/ቤት ግንባታ  እና ለሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ድጋፍ 150,000,000
2 ከባዛር ከስፖንሰር፣ከቲኬት ሽያጭ፣ከቦታ ኪራይና ከመመዝገቢያ 1,000,000
3 ከጤና መምሪያ ድጋፍ ለጤና ባለሙያዎች ቶፐ ኣፕ 1,200,000
4 በሀልማ ግቢ ካሉት ሱቆች ኪራይ 2 ሱቆች እያንዳንዱ በወር 700 ብር 16,800
5 ከሶሌኮባ ሱቆች ኪራይ 2 ሱቆችን በወር በብር  4,500 12 ሱቆችን በብር 4,000 እና 2 ሱቆችን  በብር1,200  በማከራየት 712,800
6 ከዞን መንግስት ድጋፍ ለጎዬ ስራ የተጀመረውን ባህላዊ ቤት ለማጠናቀቅ እና ተያያዥ ስራዎችን ለመስራት 300000
7 ከዞን መንግስት ድጋፍ ለእስታዲየም ዙሪያ አጥር ግንባታ 3,574,461.82
8 ከዞን መንግስት ድጋፍ ለእስታዲየም ዙሪያ ሱቅ ግንባታ ገቢው ለሀዲያ ስፖርት ክለብ 10000000
9 ከዞን መንግስት ድጋፍ ለደንብ አስከባሪዎች ደመወዝ 151200
10 ከዞን መንግስት ድጋፍ ለከተሞች ዉበት እና ጽዳት ስራ 1500000
11 ከፕሮጀክት ለጥናት እና ምርምር ስራዎች 1500000
12 ከዞን መንግስት ድጋፍ ለኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ እና ፕ/ር ላጲሶ ጌ.ዲሌቦ መኖሪያ ቤት ማሰሪያ 1500000
13 ከዞን መንግስት ድጋፍ/ ከፕሮጅቶች   ለሀልማ ሰራተኞች ደመወዝ 4500000
14 ከዞን መንግስት ድጋፍ/ፕሮጀክት የሀዲያ ባህል ማዕከል ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት      7000000
15 ከፕሮጀክት በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ዙሪያ ፕሮጅቸተ በመቅረጽ 2,000,000
16 ከአደራሽ ኪራይ ለስልጠና፣ለሰርግ እና ለመሳሰሉት በማከራየት 400000
17 ከሱቅ ኪራይ ከአስታዲየም ትሪቭል ጀርባ 10 ሱቀችን በማከራየት 300000
18 ከእንግዳ ማረፊያ ኪራይ የዞኑን ፋይናንስ ቢሮ ህንጻ በማከራየት 3000000
19 ከገበያ ቦታ ሱቅ ኪራይ  በገበያ የሚሰሩ 10 ሱቆችን በማከራየት 450000
ጠቅላላ ድምር   189,105,262

1.2.2 የአባላት መዋጮ በየቅርንጫፉ የገቢ ማጠቃለያ

ተ.ቁ ገቢ ሰብሳቢ የገቢዓይነት (ተቀም፣መ/ሰራተኛ፣አርሶአደር፣ከመታወቂያ ሽያጭ) ዓመታዊ ዕቅድ በብር
1 ዞን ማዕከል ከአባላት መዋጮ 348,820
2 ሆ/ከ/አስተዳደር ከአባላት መዋጮ 1,003,382
3 ሾኔ ከተማ አስተዳደር ከአባላት መዋጮ 429,710
4 ሌሞ ከአባላት መዋጮ 526,100
5 ምሻ ከአባላት መዋጮ 264,050
6 ሶሮ ከአባላት መዋጮ 533,650
7 ምስራቅ ባደዋቾ ከአባላት መዋጮ 523,950
8 ግቤ ከአባላት መዋጮ 640,080
9 ዱና ከአባላት መዋጮ 523,980
10 ሻሾጎ ከአባላት መዋጮ 584,160
11 አንሌሞ ከአባላት መዋጮ 457,030
12 ጎምቦራ ከአባላት መዋጮ 458,070
13 ምዕራብ ባደዋቾ ከአባላት መዋጮ 461,900
14 ሲራሮ ወረዳ ከአባላት መዋጮ 461,900
15 ምዕ/ሶሮ ከአባላት መዋጮ 461,900
16 አመካ ከአባላት መዋጮ 461,900
17 ጃጁራ ከአባላት መዋጮ 461,900
18 አዲስ አበባ ከአባላት መዋጮ 246,525
19 ሀዋሳ ከአባላት መዋጮ 97,390
20 ድሬዳዋ ከአባላት መዋጮ 107,155
21 አዳማ ከአባላት መዋጮ 2,211
22 መተሃራ ከአባላት መዋጮ 2,203
       23 ሀደሮ ከአባላት መዋጮ            85                     
24 ወላይታ ከአባላት መዋጮ 3,075
ድምር 9,061,126

የ2012 በጀት የገቢ ማጠቃለያ

ተቁ የገቢ አይነት 20102 ዓመት ዕቅድ በብር
1 ከልዩ ልዩ ገቢ ምንጭ 189,105,262
2 የአባላት መዋጮ (ተቀም፣መ/ ሰራተኛ ፣አርሶ አደር) 9,061,126
ድምር 198,166,388

2. የ2011 በጀት ዓመት ወጪ

 2.1 ደመወዝና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች

ተ.ቁ የወጪ ዓይነት 2011 አፈፃፀም 2012ዕቅድ ምርመራ
1 የሠራተኞች ቅጥር ፣ወርሃዊ ደመወዝ 1,635,130.26   4,500,000  
2 የድርጅቱ የጡረታ መወጮ 158,680.86 453,050.66  
3 ለሰራተኞች ደረጃ ዕድገትና ማበረታቻ 0 50,000  
4 የዉሎ አበል እና ትራንስፖርት 221,062.32   350,000  
5 ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች እና ሞባይል ወጪ 0 150,000  
6 ለደንብ አስከባሪዎች ደመወዝ 40,800 151,200  
7 ለሆስፒታል ዶክተሮች 1,189,121 1,200,000  
  ድምር 3,244,794.44 6,854,251  

 2.2.2 አላቂ የቢሮ ዕቃና አገልግሎት ግዥ

ተ.ቁ የወጪ ዓይነት 2011 አፈፃፀም 2012 ዕቅድ የበጀት ምንጭ
  1 eM¡’ ó¡e’›=”}`’@ƒ“ þeታ 19,099.73                                             30,000   መደበኛ በጀት
2 ¾u=a Ÿ=^Ã 84,238.55 100000     መደበኛ በጀት
3 K?KA‹ ›Lm ¾u=a °n­¨‹ 70,923.10   150,000.00 መደበኛ በጀት
4 ¾Å”w Mwe 17,920.00   20,000.00 መደበኛ በጀት
5 ¨<H“ Sw^ƒ ›ÑMÓKAƒ ¡õÁ 7,640.64   10000 መደበኛ በጀት
6 sT> °n ØÑ“ 620.00 10,000.00 መደበኛ በጀት
7 ¾}iŸ`”] ØÑ“ 6,593.76   50,000.00 መደበኛ በጀት
8 Teታ¨mÁ“ eþ”c`-iý 4,210.00   50,000.00 መደበኛ በጀት
9 TÕÕ¹“ Ñ<Muƒ 560.00   10,000.00 መደበኛ በጀት
10 S<Á’¡ ¾¢”ƒ^ƒ e^­­‹ 5,700.00   30,000.00 መደበኛ በጀት
11 የተቆም Sªà ¡õÁ 5,000.00     5,000.00 መደበኛ በጀት
12  ÓKcx‹ ÉÒõ 36,100   50,000.00 መደበኛ በጀት
         13 ¾}sTƒ ÉÒõ 94,765.00 300000  
14 ’ÇÏ“ pvƒ 40,305.05   100,000.00 መደበኛ በጀት
15 QƒSƒ“ ö„ ¢ú 79,450.00   100,000.00 መደበኛ በጀት
16 የተሻለ አፈጻጻም ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶችና ተቋማት ማበረታቻ 0 60000 መደበኛ በጀት
17 Se}”ÓÊ 25,182.97   50,000.00 መደበኛ በጀት
18  ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄድ 0 170000                  መደበኛ በጀት
19 የማህበሩን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር 20,210.00   30,000.00   መደበኛ በጀት
  739,581.12 1,325,000    

3. ዓላማ ማስፈፀሚያ ቋሚ ዕቃ ግዥ ወጪ 2012 በጀት ዓመት

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ በግምት ጠቅላላ ግምት በብር የበጀት ምንጭ
1 ለስብሰባ አዳራሽ ወንበር ቁጥር 220 2000 440,000 መደበኛ በጀት
2 ዘመናዊ  የሳውንድ ሲስተም  ፓኬጅ 1   600,000 መደበኛ በጀት
4 ለቅ/ጽ/ቤቶች ወጪ መርጃ ቅ/ጽ/ቤት 20     500,000.00 መደበኛ በጀት
5 ለዋና ጽ/ቤት ጄኔሬተር ቁጥር 1 70,000.00 70,000.00 መደበኛ በጀት
6 ለዋና ጽ/ቤት ጥበቃ መሳሪያ ቁጥር 1 70,000.00 70,000.00 መደበኛ በጀት
7 ለፕቶፕ ቁጥር 5 20,000 100,000 መደበኛ በጀት
8 ዴስክ ቶፕ ቁጥር 15 25,000 375,000 መደበኛ በጀት
9 ሞተር ሳይክል ቁጥር 3 70,000 210,000 መደበኛ በጀት
10 ዋይፋይ ፓኬጅ 1 100,000 100,000 መደበኛ በጀት
  ድምር     1,660,000 2,465,000 መደበኛ በጀት

3.1 ዓለማ መስፈጸሚያ ከፕሮጃክት ወጪ 2012 በጀት ዓመት

. የፕሮጀክቱ ስም 2011 አፈጻጸም 2012 በጀት ግምት የበጀት ምንጭ
1 ለባዛር ዝግጅት 286,842.00 300000 መደበኛ
2 የንቅናቄ መድረኮች ማስፈጸሚያ 259,696.30 500000 መደበኛ
3 ለሚሻ  እና ምዕ/ባደዋቾ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ 14,733.70 1000000 መደበኛ
4 የገንዘብ አቅምጥ በማጣት ድጋፍ ለምሹ የትምህርት አቅመ-ላለቸዉ  የዩነቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ ድጋፍ 11,500.00 50000 መደበኛ
5 ለደን ልማትና ለንብ ማነብ ፕሮጄክት ማስፈጸመያ 411,030.38 500000 ከፕሮጀክት ድጋፍ
6 ለወጣቶች ማዕከላት ግንባታ ወይም ድጋፈ 152,651.94   1000000 መደበኛ በጀትና ከፕሮጀክት
7 ለሊች ጎጎ አዳሪ ት/ት ግንባታ እና ለስፖርት ክለብ ድጋፍ 1,897,461.51 147500000 ከዞን ድጋፍ እና ፈንድ ሬስንግ
8 የአደራሽ ቀሪ ስራዎች እና  ሌሎች የግቢ  የዉብት ስራ 615,129.87 200000 መደበኛ
9 የተጀመረውን ባህላዊ ቤት ለማጠናቀቅ እና ተያያዥ ስራዎችን ለመስራት 382,251 100000 ከዞን ድጋፍ
10 ለእስታዲየም ዙሪያ አጥር ግንባታ   3500000 ከዞን ድጋፍ
11 ለሀዲያ ሆሳዕና ስፖርት ክለብ የእስታዲየም ዙሪያ ሱቅ ግንባታ   10000000 ከዞን ድጋፍ
12 ለእስታዲየም ዙሪያ ሱቅ ግንባታ ለሀልማ   300000 መደበኛ
13 ለከተሞች ዉበት እና ጽዳት ስራ 232,726 1500000 ከዞን ድጋፍ
14 ለጥናት እና ምርምር ስራዎች 178,361 1500000 ከዞን ድጋፍ
15 ለኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ እና ፕ/ር ላጲሶ ጌ.ዲሌቦ መኖሪያ ቤት ማሰሪያ   1500000 ከዞን ድጋፍ
16 የሀዲያ ባህል ማዕከል ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት   7000000 ከዞን ድጋፍ
17 የአቅም ግንባታ ስልጠና   500000 መደበኛ
18 ለፋይናንስ ህንጻ ዕድሳት   100000 መደበኛ
19 ለስፖርት ክለብ ድጋፍ   2500000 መደበኛ
20 ለዋና ጽ/ቤት አጥር እና ሱቅ ግንባታ   1500000 መደበኛ
21 ለ ወተት ከብቶች እርባታ ፕሮጀከት   1000000 መደበኛ
22 ለገበያ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት   1000000 መደበኛ
23 1 ዘመናዊ ሞል በከተማ መሃል ለማሰራት   3000000 መደበኛ
        ድምር   186050000    

2012 በጀት የወጪ ማጠቃለያ

ተቁ የወጪ አይነት ወጪ የታሰበባት መግለጫ 2012 ዓመት ዕቅድ በብር ምርመራ
1 ደመወዝና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች 6,854,251  
2 አስተደዳራዊ ወጪ ግዥ፣አበል፣ትረንስፖርት፣ስብሰባ 1,325,000  
3 ዓለማ ማስፈጸሚያ ዕቃ ግዥ ዓለማ ማስፈጸምያ ቋሚ ዕቃ ግዥ 2,465,000  
4 ዓለማ ማስፈጸምያ ለፕሮጀክት ዓለማ ማስፈጸምያ ለፕሮጀክት 186,050,000  
ጠቅላላ  ወጪ 196,694,251  
ማጠቃለያ 2012 ዓመት ዕቅድ በብር ምርመራ  
1 የገቢ ድምር 198,166,388  
2 የወጪ ድምር 196,694,251    
3 መጠባበቂያ 1,472,137    

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *