ተልዕኮ (Mission)

የመንግስት አገልግሎት ክፍተቶችን በመለየት፣ የህዝቡን ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ፣ ከህዝቡ፣ ከግል ባለሀብቱ፣ ከመንግስት እና ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ከንግድ ሥራ ገቢ የሚሰበሰብውን ሀብት ውጤታማ በሆነ መልኩ በመጠቀም በሰው ሀብት ልማት፣ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ዘላቂ ኑሮ ማሻሸል፣ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራዎች ላይ በማተኮር የሀድያ ህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት የሚያፋጥኑ ተግባራትን ማከናወን ነው”፡፡ የመንግስት አገልግሎት ክፍተቶችን በመለየት፣ የህዝቡን ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ፣ ከህዝቡ፣ ከግል ባለሀብቱ፣ ከመንግስት እና ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ከንግድ ሥራ ገቢ የሚሰበሰብውን ሀብት ውጤታማ በሆነ መልኩ በመጠቀም በሰው ሀብት ልማት፣ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ዘላቂ ኑሮ ማሻሸል፣ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራዎች ላይ በማተኮር የሀድያ ህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት የሚያፋጥኑ ተግባራትን ማከናወን ነው”፡፡ የመንግስት አገልግሎት ክፍተቶችን በመለየት፣ የህዝቡን ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ፣ ከህዝቡ፣ ከግል ባለሀብቱ፣ ከመንግስት እና ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ከንግድ ሥራ ገቢ የሚሰበሰብውን ሀብት ውጤታማ በሆነ መልኩ በመጠቀም በሰው ሀብት ልማት፣ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ዘላቂ ኑሮ ማሻሸል፣ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራዎች ላይ በማተኮር የሀድያ ህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት የሚያፋጥኑ ተግባራትን ማከናወን ነው”፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *